የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ በወራት ውስጥ እንደሚሠማሩ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ በወራት ውስጥ እንደሚሠማሩ ተገለፀ
የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ በወራት ውስጥ እንደሚሠማሩ ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.05.2025
ሰብስክራይብ

የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ በወራት ውስጥ እንደሚሠማሩ ተገለፀ

የብሔራዊ ባንክ ገዥ የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ክፍት ማድረግ ከመንግሥት የፖሊሲ ማሻሻያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ተናግረዋል።

የባንኩ አስተዳዳሪ ማሞ ምህረቱ የውጭ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ እንዲሠማሩ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ነው የዘገበው።

በኢትዮጵያ የፋይናንስ ምህዳር እንቅፋት የሆኑ ፖሊሲዎችን በማሻሻል ለውጭ ባንኮች መደላደል ለመፍጠር እርምጃዎች እንደሚወሰዱ የተናገሩት በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0