https://amh.sputniknews.africa/20250517/430206.html
የሩሲያ-ቡርኪና ፋሶ የቼዝ ክለብ በዋጋዱጉ ሊመሰረት ነው
የሩሲያ-ቡርኪና ፋሶ የቼዝ ክለብ በዋጋዱጉ ሊመሰረት ነው
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-ቡርኪና ፋሶ የቼዝ ክለብ በዋጋዱጉ ሊመሰረት ነው ክለቡ በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ በሚገኘው የሩሲያ ማዕከል ይቋቋማል። በይፋ የሚመሠረትበት ቀን፡ ግንቦት 16። አጀንዳዎቹ፡ በሩሲያ ቼዝ ፌዴሬሽን አማካኝነት ለአማተሮች ስልጠና መስጠት። የወደፊት... 17.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-17T16:49+0300
2025-05-17T16:49+0300
2025-05-17T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/11/430053_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_aca0106c08000816d0f84ea199fdd6e8.jpg
የሩሲያ-ቡርኪና ፋሶ የቼዝ ክለብ በዋጋዱጉ ሊመሰረት ነው ክለቡ በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ በሚገኘው የሩሲያ ማዕከል ይቋቋማል። በይፋ የሚመሠረትበት ቀን፡ ግንቦት 16። አጀንዳዎቹ፡ በሩሲያ ቼዝ ፌዴሬሽን አማካኝነት ለአማተሮች ስልጠና መስጠት። የወደፊት ዕቅዶች፡ ውድድሮች፣ የወዳጅነት ጨዋታዎች (በኢነተርኔትና በአካል) እንዲሁም ቀጥታ በኦንላይን የሚሰጡ የሥልጠና ክፍለ ጊዜዎች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/11/430053_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_2ead42e8813ed07a9d340112f95b7eb0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-ቡርኪና ፋሶ የቼዝ ክለብ በዋጋዱጉ ሊመሰረት ነው
16:49 17.05.2025 (የተሻሻለ: 17:04 17.05.2025) የሩሲያ-ቡርኪና ፋሶ የቼዝ ክለብ በዋጋዱጉ ሊመሰረት ነው
ክለቡ በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ በሚገኘው የሩሲያ ማዕከል ይቋቋማል።
በይፋ የሚመሠረትበት ቀን፡ ግንቦት 16።
አጀንዳዎቹ፡ በሩሲያ ቼዝ ፌዴሬሽን አማካኝነት ለአማተሮች ስልጠና መስጠት።
የወደፊት ዕቅዶች፡ ውድድሮች፣ የወዳጅነት ጨዋታዎች (በኢነተርኔትና በአካል) እንዲሁም ቀጥታ በኦንላይን የሚሰጡ የሥልጠና ክፍለ ጊዜዎች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X