ኢትዮጵያ ቀጣይዋ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ማዕከል ለመሆን እንዳቀደች ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ቀጣይዋ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ማዕከል ለመሆን እንዳቀደች ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ቀጣይዋ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ማዕከል ለመሆን እንዳቀደች ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.05.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ቀጣይዋ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ማዕከል ለመሆን እንዳቀደች ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ

ፕሬዝዳንቱ በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2025 መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር በቅርቡ በሀገሪቱ ተግባራዊ የሆኑ ተነሳሽነቶች ሁሉን አቀፍ የዲጂታል ሥነ-ምህዳር በመገንባት ረገድ የሚያበረታታ እድገት ማስመዝገባቸውን አንስተዋል።

"የኢትዮጵያ ራዕይ ግልፅ ነው። በዲጂታል የበቃ ሀገር ለመገንባት ቁርጠኞች ነን" ብለዋል።

ወጣቱ ትውልድ የመጪዋ ዲጂታል ኢትዮጵያ መሠረት እንደሆነም በንግግራቸው ጠቅሰዋል።

"ከአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ጋር በማጣጣም የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ህዳሴ ማዕከል የመሆን ራዕይ አለን" ሲሉ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0