ኢትዮጵያ የፓሪስን የኢንዱስትሪ ንብረት ጥበቃ ኮንቬንሽን ተቀላቀለች
12:43 17.05.2025 (የተሻሻለ: 13:04 17.05.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ የፓሪስን የኢንዱስትሪ ንብረት ጥበቃ ኮንቬንሽን ተቀላቀለች
በጄኔቫ የአትዮጵያ ቋሚ ልዑክ አምባሳደር ፀጋዓብ ከበበው ኢትዮጵያ የአእምሯዊ ንብረት ዘርፏን የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ ነች ብለዋል።
ከዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት ጋር ያላትን ቀጣይ ትብብርም አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልፀዋል።
የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዳረን ታንግ ኢትዮጵያ ወደ ዓለም አቀፉ የአእምሯዊ ንብረት ስርዓት እየተዋሃደች ነው ብለዋል።
ኮንቬንሽኑ ለፈጠራ ባለቤትነት፣ የኢንዱስትሪ ዲዛይኖች፣ የንግድ ምልክቶች፣ የንግድ ስሞች እና ለመሳሰሉት ጥበቃ ያደርጋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X