https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከገንዘብ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክቱ ወስጥ 250 ሚሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከገንዘብ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክቱ ወስጥ 250 ሚሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰጠ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከገንዘብ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክቱ ወስጥ 250 ሚሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰጠ ማዕከላዊ ባንኩ ገንዘቡን ያስተላለፈው የዓለም ባንክ ለፕሮጀክቱ ትግበራ የ700 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ተከትሎ ነው። በኢትዮጵያ... 17.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-17T12:04+0300
2025-05-17T12:04+0300
2025-05-17T12:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/11/428131_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_3c498743d54baf58a12ecbe9608d12a8.jpg
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከገንዘብ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክቱ ወስጥ 250 ሚሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰጠ ማዕከላዊ ባንኩ ገንዘቡን ያስተላለፈው የዓለም ባንክ ለፕሮጀክቱ ትግበራ የ700 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ተከትሎ ነው። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በኢትዮጵያ ልማት ባንክ እየተተገበረ ያለው ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ የማጠናከር ዓላማ አለው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/11/428131_60:0:1020:720_1920x0_80_0_0_30fae1881200bbdb305f9d9506e7f729.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከገንዘብ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክቱ ወስጥ 250 ሚሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰጠ
12:04 17.05.2025 (የተሻሻለ: 12:24 17.05.2025) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከገንዘብ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክቱ ወስጥ 250 ሚሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰጠ
ማዕከላዊ ባንኩ ገንዘቡን ያስተላለፈው የዓለም ባንክ ለፕሮጀክቱ ትግበራ የ700 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ተከትሎ ነው።
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በኢትዮጵያ ልማት ባንክ እየተተገበረ ያለው ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፍ የማጠናከር ዓላማ አለው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X