ፈረንሳይ በሴኔጋል ሦስተኛ ወታደራዊ ካምፗን ለቃ ወጣች

© telegram sputnik_ethiopiaፈረንሳይ በሴኔጋል ሦስተኛ ወታደራዊ ካምፗን ለቃ ወጣች
ፈረንሳይ በሴኔጋል ሦስተኛ ወታደራዊ ካምፗን ለቃ ወጣች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.05.2025
ሰብስክራይብ

ፈረንሳይ በሴኔጋል ሦስተኛ ወታደራዊ ካምፗን ለቃ ወጣች

"ፈረንሳይ በዳካር ወደብ የሚገኘውን ኮንትሬ አድሚራል ፕሮቴት አካባቢ ያለውን ካምፕ ለሴኔጋል አስረክባለች" ሲል በሴኔጋል የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ በኤክስ ገፁ ላይ ጽፏል።

ቀሪዎቹ ካምፖች በስምምነቱ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እስከ 2025 ሶስተኛ ሩብ ዓመት ድረስ ይመለሳሉ ሲል ሚሲዮኑ አክሎ ገልጿል።

ፈረንሳይ በየካቲት ወር ሁለት ወታደራዊ ካምፖችን ለሴኔጋል ማስረከቧ ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0