የሊቢያ ከፍተኛ ምክር ቤት መንግሥትን "ሕገ-ወጥ" ሲል ፈረጀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሊቢያ ከፍተኛ ምክር ቤት መንግሥትን "ሕገ-ወጥ" ሲል ፈረጀ
የሊቢያ ከፍተኛ ምክር ቤት መንግሥትን ሕገ-ወጥ ሲል ፈረጀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.05.2025
ሰብስክራይብ

የሊቢያ ከፍተኛ ምክር ቤት መንግሥትን "ሕገ-ወጥ" ሲል ፈረጀ

የትሪፖሊው ከፍተኛ የክልሎች ምክር ቤት በሰጠው መግለጫ የአብዱልሃሚድ አል-ድቤይቤህ ብሔራዊ አንድነት መንግሥት በ48 ሰዓታት ውስጥ ስልጣኑን እንዲለቅ ጠይቋል።

መቀመጫውን ትሪፖሊ ያደረገው የክልል ምክር ቤት ከፍተኛ ሥልጣን ያለው አካል ነው። የምክር ቤቱ ውሳኔ በሊቢያ ዋና ከተማ እየተደረጉ ካሉ ተቃውሞዎች እና ግጭቶች ጋር ተዳምሮ ለአል-ድቤይቤህ መንግሥት መሰናክል ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0