https://amh.sputniknews.africa/20250516/424974.html
የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ሂደት፡ የእስረኞች ልውውጥ ለማካሄድ ስምምነት ላይ መደረሡ "አዲስ ተስፋ ይሰጣል"
የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ሂደት፡ የእስረኞች ልውውጥ ለማካሄድ ስምምነት ላይ መደረሡ "አዲስ ተስፋ ይሰጣል"
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ሂደት፡ የእስረኞች ልውውጥ ለማካሄድ ስምምነት ላይ መደረሡ "አዲስ ተስፋ ይሰጣል" በኢስታንቡል የተደረሠው የጦር እስረኞች ልውውጥ ስምምነት “ጠንካራ እርምጃ” እና “ተስፋ ሰጪ ምልክት ነው” ሲሉ ኢትዮጵያዊው... 16.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-16T20:26+0300
2025-05-16T20:26+0300
2025-05-16T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/10/424821_0:28:1017:600_1920x0_80_0_0_cd0c3515766a2f742cb3c28d950f4d3c.jpg
የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ሂደት፡ የእስረኞች ልውውጥ ለማካሄድ ስምምነት ላይ መደረሡ "አዲስ ተስፋ ይሰጣል" በኢስታንቡል የተደረሠው የጦር እስረኞች ልውውጥ ስምምነት “ጠንካራ እርምጃ” እና “ተስፋ ሰጪ ምልክት ነው” ሲሉ ኢትዮጵያዊው የፖለቲካ ሳይንስ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ በፍቃዱ ዳባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ምሁሩ በቀጥታ የሰላም ድርድሩ አውድ የአፍሪካ ሀገራትን ጨምሮ በሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት ገለልተኛ የነበሩቱ "አሸናፊ" እንደሚሆኑ ግምታቸውን አስቀምጠዋል። ግጭቱ በሰላማዊ መንገድ መፈታቱ ለመላው ዓለም በተለይም የሩሲያ እና ዩክሬን ቀውስ በፈጠረው ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ ለተጎዱ የአፍሪካ ሀገራት ጠቃሚ እንደሚሆን ባለሙያው ጠቁመዋል። በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/10/424821_91:0:927:627_1920x0_80_0_0_47e6b307b5a70e397a3034a25a307df1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ሂደት፡ የእስረኞች ልውውጥ ለማካሄድ ስምምነት ላይ መደረሡ "አዲስ ተስፋ ይሰጣል"
20:26 16.05.2025 (የተሻሻለ: 20:44 16.05.2025) የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ሂደት፡ የእስረኞች ልውውጥ ለማካሄድ ስምምነት ላይ መደረሡ "አዲስ ተስፋ ይሰጣል"
በኢስታንቡል የተደረሠው የጦር እስረኞች ልውውጥ ስምምነት “ጠንካራ እርምጃ” እና “ተስፋ ሰጪ ምልክት ነው” ሲሉ ኢትዮጵያዊው የፖለቲካ ሳይንስ እና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ በፍቃዱ ዳባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ምሁሩ በቀጥታ የሰላም ድርድሩ አውድ የአፍሪካ ሀገራትን ጨምሮ በሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት ገለልተኛ የነበሩቱ "አሸናፊ" እንደሚሆኑ ግምታቸውን አስቀምጠዋል።
ግጭቱ በሰላማዊ መንገድ መፈታቱ ለመላው ዓለም በተለይም የሩሲያ እና ዩክሬን ቀውስ በፈጠረው ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ ለተጎዱ የአፍሪካ ሀገራት ጠቃሚ እንደሚሆን ባለሙያው ጠቁመዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X