https://amh.sputniknews.africa/20250516/424125.html
የኢስታንቡል ንግግር ውጤቶች፡ "መገዳደልን ለማስቆም ጠንካራ ፍላጎት" የታየበት ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ
የኢስታንቡል ንግግር ውጤቶች፡ "መገዳደልን ለማስቆም ጠንካራ ፍላጎት" የታየበት ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የኢስታንቡል ንግግር ውጤቶች፡ "መገዳደልን ለማስቆም ጠንካራ ፍላጎት" የታየበት ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት ተግባራዊ ከሆነ "ሁለቱ ወገኖች ቀስ በቀስ ወደ ሰላም እየመጡ"... 16.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-16T19:24+0300
2025-05-16T19:24+0300
2025-05-16T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/10/423972_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_de15e7057ec918aad69c188b51f24da7.jpg
የኢስታንቡል ንግግር ውጤቶች፡ "መገዳደልን ለማስቆም ጠንካራ ፍላጎት" የታየበት ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት ተግባራዊ ከሆነ "ሁለቱ ወገኖች ቀስ በቀስ ወደ ሰላም እየመጡ" እንደሆነ ያመለክታል ሲሉ ፕሮፌሰር ሸሪፍ ጋሊ ኢብራሂም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሩሲያ ሰላምን "በእርግጥም በመቀበል" እና ለንግግሮች ጥሪ ስታቀርብ ብትቆይም፤ ዘለንስኪ ግን "ፍቃደኛ አልነበረም" ሲሉ በአቡጃ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ የሆኑት ፕሮፌሰሩ ተናግረዋል። ኤክስፐርቱ "ሁለቱ ወገኖች ግጭት እና ጠላትነታቸውን ለማቆም በእውነትም በመስማማት ላይ ናቸው" የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/10/423972_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_cfd6538d4c4b9438683de98b38cda730.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢስታንቡል ንግግር ውጤቶች፡ "መገዳደልን ለማስቆም ጠንካራ ፍላጎት" የታየበት ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ
19:24 16.05.2025 (የተሻሻለ: 19:44 16.05.2025) የኢስታንቡል ንግግር ውጤቶች፡ "መገዳደልን ለማስቆም ጠንካራ ፍላጎት" የታየበት ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ
በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት ተግባራዊ ከሆነ "ሁለቱ ወገኖች ቀስ በቀስ ወደ ሰላም እየመጡ" እንደሆነ ያመለክታል ሲሉ ፕሮፌሰር ሸሪፍ ጋሊ ኢብራሂም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሩሲያ ሰላምን "በእርግጥም በመቀበል" እና ለንግግሮች ጥሪ ስታቀርብ ብትቆይም፤ ዘለንስኪ ግን "ፍቃደኛ አልነበረም" ሲሉ በአቡጃ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ የሆኑት ፕሮፌሰሩ ተናግረዋል።
ኤክስፐርቱ "ሁለቱ ወገኖች ግጭት እና ጠላትነታቸውን ለማቆም በእውነትም በመስማማት ላይ ናቸው" የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X