https://amh.sputniknews.africa/20250516/423701.html
ኢትዮጵያ የጂኦ ቱሪዝም ስፍራዎቿን ለማስመዝገብ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኗን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ
ኢትዮጵያ የጂኦ ቱሪዝም ስፍራዎቿን ለማስመዝገብ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኗን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የጂኦ ቱሪዝም ስፍራዎቿን ለማስመዝገብ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኗን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ የቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ ስለሺ ግርማ ከነባሩ የባህል፣ የታሪክ እና የተፈጥሮ ሀብት ጎን ለጎን በጂኦ ፓርክ ልማት ላይ መሥራት አስፈላጊ መሆኑን... 16.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-16T18:27+0300
2025-05-16T18:27+0300
2025-05-16T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/10/423548_67:0:933:487_1920x0_80_0_0_0100abbada04eba56fc2cebaaafdc897.jpg
ኢትዮጵያ የጂኦ ቱሪዝም ስፍራዎቿን ለማስመዝገብ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኗን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ የቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ ስለሺ ግርማ ከነባሩ የባህል፣ የታሪክ እና የተፈጥሮ ሀብት ጎን ለጎን በጂኦ ፓርክ ልማት ላይ መሥራት አስፈላጊ መሆኑን ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ በርካታ የመካነ ቅርስ ስፍራዎች አሏት ያሉት ሚኒስትር ደኤታው እነዚህን ቦታዎች ቱሪስቶችን ለመሳብ መጠቀም እንደሚገባ ጠቁመዋል። ሀገሪቱ ለጂኦ ፓርክነት ብቁ የሆኑትን ስፍራዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስመዝገብ ጥረቷን አጠናክራ እንደምትቀጥልም ገልጸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/05/10/423548_176:0:825:487_1920x0_80_0_0_1c6c8ce1150c4529df55ff787f31bcb4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የጂኦ ቱሪዝም ስፍራዎቿን ለማስመዝገብ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኗን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ
18:27 16.05.2025 (የተሻሻለ: 18:44 16.05.2025) ኢትዮጵያ የጂኦ ቱሪዝም ስፍራዎቿን ለማስመዝገብ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኗን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ
የቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ ስለሺ ግርማ ከነባሩ የባህል፣ የታሪክ እና የተፈጥሮ ሀብት ጎን ለጎን በጂኦ ፓርክ ልማት ላይ መሥራት አስፈላጊ መሆኑን ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ በርካታ የመካነ ቅርስ ስፍራዎች አሏት ያሉት ሚኒስትር ደኤታው እነዚህን ቦታዎች ቱሪስቶችን ለመሳብ መጠቀም እንደሚገባ ጠቁመዋል።
ሀገሪቱ ለጂኦ ፓርክነት ብቁ የሆኑትን ስፍራዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስመዝገብ ጥረቷን አጠናክራ እንደምትቀጥልም ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X