ጣና ነሽ ሁለት ከስልሳ ሰባት ቀናት ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ገባች

© telegram sputnik_ethiopiaጣና ነሽ ሁለት ከስልሳ ሰባት ቀናት ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ገባች
ጣና ነሽ ሁለት ከስልሳ ሰባት ቀናት ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ገባች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.05.2025
ሰብስክራይብ

ጣና ነሽ ሁለት ከስልሳ ሰባት ቀናት ቆይታ በኋላ ወደ ኢትዮጵያን ድንበር ገባች

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት የተገዛችው ጣናነሽ ሁለት ዘመናዊ ጀልባ መነሻዋ የጅቡቲው ዶህራሌ ወደብ ነበር።

200 የሚደርሱ መንገደኞችን የመያዝ አቅም ያላት ጀልባዋ ከሁለት ወራት በኋላ በጣና ሀይቅ ጎርጎራ ወደብ ላይ አገልግሎት መስጠት ትጀምራለች ተብሎ ይጠበቃል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0