"የኢስታንቡሉ ስብሰባ ግጭቱን ለማስተዳደር ቁልፍ ነው"

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"የኢስታንቡሉ ስብሰባ ግጭቱን ለማስተዳደር ቁልፍ ነው"
የኢስታንቡሉ ስብሰባ ግጭቱን ለማስተዳደር ቁልፍ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.05.2025
ሰብስክራይብ

"የኢስታንቡሉ ስብሰባ ግጭቱን ለማስተዳደር ቁልፍ ነው"

በኔልሰን ማንዴላ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ንሲኬሎ ብሬክፋስት በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ስላለው ድርድር ለስፑትኒከ አፍሪካ አስተያየት ሲሰጡ የግጭት አያያዝ መንገድ መፍጠር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ብለዋል።

ዶ/ር ብሬክፋስት የግጭቱ መጓተት በተለይም ሩሲያ ዋነኛ የነዳጅ አምራች በመሆኗ ምክንያት የዋጋ ንረት እንዳመጣና በዓለም የምግብ ዋጋ ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን አስረድተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0