https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ የሐይማኖት ተቋማት እና መሪዎች በአህጉሪቱ ማሕበራዊ ትስስርን ለመፍጠር አዎንታዊ እና ሰላማዊ ሀሳቦችን መደገፍ አለባቸው ተባለ
የአፍሪካ የሐይማኖት ተቋማት እና መሪዎች በአህጉሪቱ ማሕበራዊ ትስስርን ለመፍጠር አዎንታዊ እና ሰላማዊ ሀሳቦችን መደገፍ አለባቸው ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የሐይማኖት ተቋማት እና መሪዎች በአህጉሪቱ ማሕበራዊ ትስስርን ለመፍጠር አዎንታዊ እና ሰላማዊ ሀሳቦችን መደገፍ አለባቸው ተባለ ኢትዮጵያ ውስጥ ተዘጋጅቶ በነበረው የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተሳተፉ አባቶች በኢትዮጵያ ያለው የሐይማኖቶች መቻቻል... 15.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-15T18:54+0300
2025-05-15T18:54+0300
2025-05-15T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0f/412689_0:12:1280:732_1920x0_80_0_0_0631e349d4b344fcb48aadc1535a6903.jpg
የአፍሪካ የሐይማኖት ተቋማት እና መሪዎች በአህጉሪቱ ማሕበራዊ ትስስርን ለመፍጠር አዎንታዊ እና ሰላማዊ ሀሳቦችን መደገፍ አለባቸው ተባለ ኢትዮጵያ ውስጥ ተዘጋጅቶ በነበረው የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተሳተፉ አባቶች በኢትዮጵያ ያለው የሐይማኖቶች መቻቻል ለሌሎች አርዓያ መሆን የሚችል ነው ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡አመታዊው ጉባኤ የሐይማኖቶች አንድነት ለማጎልበት፣ ሰላምን ለማስፈን እና ቀጣይነት ያለው እድገትን በመላው አፍሪካ ለማምጣት ታስቦ የተካሄደ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0f/412689_145:0:1136:743_1920x0_80_0_0_0e7659afa781899c5644995928524728.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የሐይማኖት ተቋማት እና መሪዎች በአህጉሪቱ ማሕበራዊ ትስስርን ለመፍጠር አዎንታዊ እና ሰላማዊ ሀሳቦችን መደገፍ አለባቸው ተባለ
18:54 15.05.2025 (የተሻሻለ: 19:34 15.05.2025) የአፍሪካ የሐይማኖት ተቋማት እና መሪዎች በአህጉሪቱ ማሕበራዊ ትስስርን ለመፍጠር አዎንታዊ እና ሰላማዊ ሀሳቦችን መደገፍ አለባቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ውስጥ ተዘጋጅቶ በነበረው የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተሳተፉ አባቶች በኢትዮጵያ ያለው የሐይማኖቶች መቻቻል ለሌሎች አርዓያ መሆን የሚችል ነው ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
አመታዊው ጉባኤ የሐይማኖቶች አንድነት ለማጎልበት፣ ሰላምን ለማስፈን እና ቀጣይነት ያለው እድገትን በመላው አፍሪካ ለማምጣት ታስቦ የተካሄደ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X