በኢስታንቡል የሚካሄደው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር እየተጠበቀ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢስታንቡል የሚካሄደው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር እየተጠበቀ ነው
በኢስታንቡል የሚካሄደው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር እየተጠበቀ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.05.2025
ሰብስክራይብ

በኢስታንቡል የሚካሄደው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር እየተጠበቀ ነው

የኢስታንቡሉን ድርድር በተመለከተ አዳዲስ ጉዳዮች፦

በኢስታንቡል የሚገኘው የሩሲያ የልዑካን ቡድን መሪ 1:30 ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጡ የሩሲያ ቆንስላ ጄኔራል ዘግቧል።

በኢስታንቡል የሚደረገውን የሩሲያ እና የዩክሬን ውይይት መሠረዝ በአሁኑ ወቅት አጀንዳ አለመሆኑን የቆንስላው ፕሬስ ሴክሬታሪ ጨምረው ገልፀዋል።

የሩሲያ ልዑካን በኢስታንቡል ከሚደረገው ንግግር ቀደም ብሎ ኃላፊነቱ ላይ ብቻ አተኩሮ እንደሚገኝ የልዑካን ቡድኑ ኃላፊ ቭላድሚር ሜዲንስኪ ተናግረዋል።

የሩሲያው ወገን "ለስምምነት እና ውይይት" ዝግጁ መሆኑንም ጠቁመዋል።

የዩክሬን ልዑካን ቡድን በመከላከያ ሚኒስትሩ ይመራል ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0