https://amh.sputniknews.africa
"የዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ጥያቄ ጊዜ መግዣ ነው” የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት
"የዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ጥያቄ ጊዜ መግዣ ነው” የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት
Sputnik አፍሪካ
"የዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ጥያቄ ጊዜ መግዣ ነው” የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ምዕራባውያን የተኩስ አቁም ስምምነቱን በመደገፍ ላይ ያሉት ለሕዝባቸው ጥያቄ የሚመልሱት ስለሌላቸው ነው ሲሉ አምባሳደር ግሩም አባይ በኢስታንቡል የሚደረገውን... 15.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-15T16:17+0300
2025-05-15T16:17+0300
2025-05-15T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0f/411131_0:400:853:880_1920x0_80_0_0_3bea1730eba5a457158a0f0c51769abd.jpg
"የዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ጥያቄ ጊዜ መግዣ ነው” የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ምዕራባውያን የተኩስ አቁም ስምምነቱን በመደገፍ ላይ ያሉት ለሕዝባቸው ጥያቄ የሚመልሱት ስለሌላቸው ነው ሲሉ አምባሳደር ግሩም አባይ በኢስታንቡል የሚደረገውን የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።"እያሸነፈ ከሚገኝ ሠራዊት ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አትጠይቅም" ሲሉ የምዕራባውያን የጦር መሳሪያ ድጋፍ ለዩክሬን ጦር ያመጣው ለውጥ እንደሌለ አፅንኦት ሰጥተዋል። አምባሳደሩ አክለውም ዩክሬን የምዕራቡ ዓለም መጠቀሚያ ሆናለች ብለዋል። "ምዕራባውያን ሩሲያን ለማንበርከክ ዩክሬንን እየተጠቀሙባት ይገኛሉ" በማለት የኔቶ ወደ ሩሲያ መቅረብ የግጭቱ መነሻ መሆኑን አምባሳደሩ አስታውሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0f/411131_0:320:853:960_1920x0_80_0_0_9ecf411c1d6c2d275aba224820705f2d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"የዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ጥያቄ ጊዜ መግዣ ነው” የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት
16:17 15.05.2025 (የተሻሻለ: 16:34 15.05.2025) "የዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ጥያቄ ጊዜ መግዣ ነው” የቀድሞው የኢትዮጵያ ዲፕሎማት
ምዕራባውያን የተኩስ አቁም ስምምነቱን በመደገፍ ላይ ያሉት ለሕዝባቸው ጥያቄ የሚመልሱት ስለሌላቸው ነው ሲሉ አምባሳደር ግሩም አባይ በኢስታንቡል የሚደረገውን የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር አስመልክተው ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
"እያሸነፈ ከሚገኝ ሠራዊት ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አትጠይቅም" ሲሉ የምዕራባውያን የጦር መሳሪያ ድጋፍ ለዩክሬን ጦር ያመጣው ለውጥ እንደሌለ አፅንኦት ሰጥተዋል።
አምባሳደሩ አክለውም ዩክሬን የምዕራቡ ዓለም መጠቀሚያ ሆናለች ብለዋል።
"ምዕራባውያን ሩሲያን ለማንበርከክ ዩክሬንን እየተጠቀሙባት ይገኛሉ" በማለት የኔቶ ወደ ሩሲያ መቅረብ የግጭቱ መነሻ መሆኑን አምባሳደሩ አስታውሰዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X