ኢትዮጵያ የብሪክስ አባላት በአረንጓዴ የትራንስፖርት አገልግሎት ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ ጠየቀች

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያ የብሪክስ አባላት በአረንጓዴ የትራንስፖርት አገልግሎት ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ ጠየቀች
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባላት በአረንጓዴ የትራንስፖርት አገልግሎት ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ ጠየቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.05.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባላት በአረንጓዴ የትራንስፖርት አገልግሎት ትብብራቸውን እንዲያጠናክሩ ጠየቀች

በብራዚል መዲና ብራዚሊያ በተካሄደው የብሪክስ የትራንስፖርት ሚኒስትሮች ስብሰባ በዘርፉ ያከናወነቻቸውን ተግባራቶች በተመለከተ ገለጻ አድርጋለች።

በአየር ማረፊያ ማስፋፊያ እና ግንባታ እንዲሁም ደረቅ ወደቦችን ጨምሮ የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን የተሠሩ ዋና ዋና የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን አሳይታለች።

በስብሰባው ላይ የተሳተፉት በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአቪዬሽን ማዕከል የመሆን ግብ እንዳለት መግለፃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0