የፑቲንን እንቆቅልሽ መፍታት ትችላላችሁ? []

ሰብስክራይብ

የፑቲንን እንቆቅልሽ መፍታት ትችላላችሁ?

በታላቁ ክሬምሊን ቤተ-መንግሥት ጉብኝት ወቅት ፕሬዝዳንት ፑቲን ለማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አስገራሚ ጥያቄ አቀርበዋል፦ "ሦስተኛው ዙፋን ለማን ይመስልዎታል?"

የማሌዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር ፈጠን ብለው "ለንጉሱ ሁለተኛ ሚስት" በማለት መልሰውላቸዋል።

ቆይቶም በጋዜጣዊ መግለጫው የሩሲያው ፕሬዝዳንት ይህንን አስቂኝ ክስተት በማስታወሳቸው የማሌዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር እና በአዳራሽ ውስጥ የነበሩ ታዳሚዎች ፑቲንን ጨምሮ ከልባቸው ሲስቁ ታይታዋል።

[የእንቆቅልሹ መልስ? ለንጉሠ ነገሥቱ እናት ነው።]

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0