ሩሲያ እና ግብፅ በብሔራዊ ገንዘቦቻቸው በመገበያየት ንግዳቸውን ሊያጠናክሩ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ እና ግብፅ በብሔራዊ ገንዘቦቻቸው በመገበያየት ንግዳቸውን ሊያጠናክሩ ነው
ሩሲያ እና ግብፅ በብሔራዊ ገንዘቦቻቸው በመገበያየት ንግዳቸውን ሊያጠናክሩ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.05.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ግብፅ በብሔራዊ ገንዘቦቻቸው በመገበያየት ንግዳቸውን ሊያጠናክሩ ነው

ሩሲያ ወደ ግብፅ የምትልከውን የስጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች ለመጨመር ፍላጎት እንዳላት የሩሲያ የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስትር አስታውቀዋል።

የሩሲያ ኩባንያዎች ከፍተኛ ፍጥነት ያላቸውን የኢንተርኔት መሳሪያዎችን በስፋት እያቀረቡ ሲሆን ይህም የሁለቱ ሀገራት የቴክኖሎጂ ትስስር እየተጠናከረ እንደሆነ የሚያሳይ ነው ተብሏል።

በተጨማሪም ሩሲያ የግብርና ምርቶችን ወደ ግብፅ ገበያ የማስፋት ፍላጎት አላት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0