https://amh.sputniknews.africa/20250514/401071.html
ለንደን ‘ራሷን የዴሞክራሲና የፍትሕ ጠባቂ አድርጋ ብታቀርብም፤ በእውነቱ ግን ከሌሎች ይልቅ ጨካኝና ኢፍትሐዊ መሆኗ ነው’ አፍጋናዊው ምሁር
ለንደን ‘ራሷን የዴሞክራሲና የፍትሕ ጠባቂ አድርጋ ብታቀርብም፤ በእውነቱ ግን ከሌሎች ይልቅ ጨካኝና ኢፍትሐዊ መሆኗ ነው’ አፍጋናዊው ምሁር
Sputnik አፍሪካ
ለንደን ‘ራሷን የዴሞክራሲና የፍትሕ ጠባቂ አድርጋ ብታቀርብም፤ በእውነቱ ግን ከሌሎች ይልቅ ጨካኝና ኢፍትሐዊ መሆኗ ነው’ አፍጋናዊው ምሁር የአፍጋኑ የፖለቲካ ተንታኝ አህማድ ሳዲ የብሪታንያ ወታደሮች በአፍጋኒስታን ስለፈጸሙት ግፍ ለስፑትኒክ የሰጡትን... 14.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-14T13:14+0300
2025-05-14T13:14+0300
2025-05-14T13:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0e/400918_0:224:1024:800_1920x0_80_0_0_cbdc624d208bf6a0c090ecf320c75877.jpg
ለንደን ‘ራሷን የዴሞክራሲና የፍትሕ ጠባቂ አድርጋ ብታቀርብም፤ በእውነቱ ግን ከሌሎች ይልቅ ጨካኝና ኢፍትሐዊ መሆኗ ነው’ አፍጋናዊው ምሁር የአፍጋኑ የፖለቲካ ተንታኝ አህማድ ሳዲ የብሪታንያ ወታደሮች በአፍጋኒስታን ስለፈጸሙት ግፍ ለስፑትኒክ የሰጡትን ቃለመጠይቅ የጀመሩበት መንገድ ነው። ተንታኙ “እንደ እንግሊዝ ያሉ በዴሞክራሲያዊ ተቋሞቻቸው የሚኮሩ እና ልዕለ ኃያላን ተብለው የሚታሰቡ ሀገሮች በእውነቱ ግን በጣም ኃላፊነት የጎደላቸው ናቸው” ሲሉ ተናግረዋል። “እነዚህ አስከፊ ወንጀሎች እና በሰብዓዊ መብቶች ላይ የተፈጸሙ ግልጽ ጥሰቶች ናቸው። ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጣልቃ መግባት አለበት፤ ነገር ግን ጉዳዩ ከመገናኛ ብዙኃን ፍጆታ አልፎ ተጠያቂነት የሚያስከትል አይመስልኝም " ብለው ደምድመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0e/400918_0:128:1024:896_1920x0_80_0_0_afeaa433992a4175de303041c52a5aea.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለንደን ‘ራሷን የዴሞክራሲና የፍትሕ ጠባቂ አድርጋ ብታቀርብም፤ በእውነቱ ግን ከሌሎች ይልቅ ጨካኝና ኢፍትሐዊ መሆኗ ነው’ አፍጋናዊው ምሁር
13:14 14.05.2025 (የተሻሻለ: 13:34 14.05.2025) ለንደን ‘ራሷን የዴሞክራሲና የፍትሕ ጠባቂ አድርጋ ብታቀርብም፤ በእውነቱ ግን ከሌሎች ይልቅ ጨካኝና ኢፍትሐዊ መሆኗ ነው’ አፍጋናዊው ምሁር
የአፍጋኑ የፖለቲካ ተንታኝ አህማድ ሳዲ የብሪታንያ ወታደሮች በአፍጋኒስታን ስለፈጸሙት ግፍ ለስፑትኒክ የሰጡትን ቃለመጠይቅ የጀመሩበት መንገድ ነው።
ተንታኙ “እንደ እንግሊዝ ያሉ በዴሞክራሲያዊ ተቋሞቻቸው የሚኮሩ እና ልዕለ ኃያላን ተብለው የሚታሰቡ ሀገሮች በእውነቱ ግን በጣም ኃላፊነት የጎደላቸው ናቸው” ሲሉ ተናግረዋል።
“እነዚህ አስከፊ ወንጀሎች እና በሰብዓዊ መብቶች ላይ የተፈጸሙ ግልጽ ጥሰቶች ናቸው። ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጣልቃ መግባት አለበት፤ ነገር ግን ጉዳዩ ከመገናኛ ብዙኃን ፍጆታ አልፎ ተጠያቂነት የሚያስከትል አይመስልኝም " ብለው ደምድመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X