ኢትዮጵያ የአፍሪካ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ስምምነትን ማጽደቋ ተወደሰ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የአፍሪካ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ስምምነትን ማጽደቋ ተወደሰ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ስምምነትን ማጽደቋ ተወደሰ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.05.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ስምምነትን ማጽደቋ ተወደሰ

በትናንትናው እለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው ስምምነት ሀገሪቱ እያከናወነች ላለው ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገልጿል።

የስምምነቱን መጽደቅ ተከትሎ የተለያዩ ኢንቨስተሮች ድጋፋቸውን አሰምተዋል፡፡

ኢትዮጵያ በመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንቶች ላይ በንቃት በሚሳተፍው አበዳሪ ድርጅት ውስጥ መቀላቀሏ በፕሮጀክቶች ላይ የሚያጋጥሙ ማነቆዎችን ለመቀረፍ እና የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳዎቿን ለመደገፍ የሚያስችላት ነው ተብሏል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0