https://amh.sputniknews.africa/20250513/398303.html
ሌበር እና ኮንሰርቫቲቭ "የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ጆርጅ ጋሎዌ
ሌበር እና ኮንሰርቫቲቭ "የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ጆርጅ ጋሎዌ
Sputnik አፍሪካ
ሌበር እና ኮንሰርቫቲቭ "የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ጆርጅ ጋሎዌ የሀገር ውስጥ ጡረተኞች ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስ በማገድ የሌሎችን ጦርነት መደገፍ ምን የሚሉት ነው ሲሉ የእንግሊዝ የሠራተኞች ፓርቲ መሪው ተናግረዋል። ይህ... 13.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-13T19:26+0300
2025-05-13T19:26+0300
2025-05-13T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0d/398150_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_61e784d8834374ef23fdc756b25b8199.jpg
ሌበር እና ኮንሰርቫቲቭ "የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ጆርጅ ጋሎዌ የሀገር ውስጥ ጡረተኞች ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስ በማገድ የሌሎችን ጦርነት መደገፍ ምን የሚሉት ነው ሲሉ የእንግሊዝ የሠራተኞች ፓርቲ መሪው ተናግረዋል። ይህ አሁናዊ የእንግሊዝ እውነታ ነው። ከሁለቱ ዋና ዋና የእንግሊዝ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማንም ይህን የተቃወም የለም ብለዋል። "የሌበር ሚኒስትር ንግግር ከኮንሰርቫቲቭ ሚኒስትር ንግግር የማይለይ ነው። በኦርዌል "አኒማል ፋርም" መፅሐፍ ውስጥ እንስሳቱ ከሰው ወደ አሳማ እና ከአሳማ ወደ ሰው ተመልክተው ልዩነቱን ማወቅ ያልቻሉበትን ጊዜ ይመስላል" ሲሉ የቀድሞው የእንግሊዝ ፓርላማ አባል ለስፑትኒክ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሌበር እና ኮንሰርቫቲቭ "የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ጆርጅ ጋሎዌ
Sputnik አፍሪካ
ሌበር እና ኮንሰርቫቲቭ "የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ጆርጅ ጋሎዌ
2025-05-13T19:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0d/398150_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_884f12dc64c4d684b8c573bde1644a48.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሌበር እና ኮንሰርቫቲቭ "የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ጆርጅ ጋሎዌ
19:26 13.05.2025 (የተሻሻለ: 19:44 13.05.2025) ሌበር እና ኮንሰርቫቲቭ "የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው" ጆርጅ ጋሎዌ
የሀገር ውስጥ ጡረተኞች ገንዘብ እንዳይንቀሳቀስ በማገድ የሌሎችን ጦርነት መደገፍ ምን የሚሉት ነው ሲሉ የእንግሊዝ የሠራተኞች ፓርቲ መሪው ተናግረዋል።
ይህ አሁናዊ የእንግሊዝ እውነታ ነው። ከሁለቱ ዋና ዋና የእንግሊዝ የፖለቲካ ፓርቲዎች ማንም ይህን የተቃወም የለም ብለዋል።
"የሌበር ሚኒስትር ንግግር ከኮንሰርቫቲቭ ሚኒስትር ንግግር የማይለይ ነው። በኦርዌል "አኒማል ፋርም" መፅሐፍ ውስጥ እንስሳቱ ከሰው ወደ አሳማ እና ከአሳማ ወደ ሰው ተመልክተው ልዩነቱን ማወቅ ያልቻሉበትን ጊዜ ይመስላል" ሲሉ የቀድሞው የእንግሊዝ ፓርላማ አባል ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X