https://amh.sputniknews.africa
"ሩሲያ ለእውነተኛ ውይይት ዝግጁ ናት" የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
"ሩሲያ ለእውነተኛ ውይይት ዝግጁ ናት" የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
"ሩሲያ ለእውነተኛ ውይይት ዝግጁ ናት" የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢስታንቡል እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ውይይት ለዩክሬን ግጭት አስተማማኝ እና ዘላቂ መፍትሄ ማፈላለግ አንዱ ርዕሰ ጉዳይ ይሆናል ሲሉ የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ... 13.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-13T16:49+0300
2025-05-13T16:49+0300
2025-05-13T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0d/397668_0:52:1280:772_1920x0_80_0_0_723ef4b8dd4ae87bf092ccc04b64cae7.jpg
"ሩሲያ ለእውነተኛ ውይይት ዝግጁ ናት" የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢስታንቡል እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ውይይት ለዩክሬን ግጭት አስተማማኝ እና ዘላቂ መፍትሄ ማፈላለግ አንዱ ርዕሰ ጉዳይ ይሆናል ሲሉ የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናግረዋል። በዩክሬን ግጭት አውድ አዳዲስ ግዛቶችን ወደ ሩሲያ ማካተትን ጨምሮ "በመሬት ላይ" ላሉ እውነታዎች እውቅና እንዲሰጣቸው ማረጋገጥ አስፈላጊ መሆኑን አስረድተዋል። ባለሥልጣኑ በአጠቃላይ ኪዬቭ ለመደራደር አለመፈለጓ ለሂደቱ መሰናክል ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ ነው ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0d/397668_92:0:1189:823_1920x0_80_0_0_750d795b1acafe8897dd621da11ec78b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ሩሲያ ለእውነተኛ ውይይት ዝግጁ ናት" የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
16:49 13.05.2025 (የተሻሻለ: 17:04 13.05.2025) "ሩሲያ ለእውነተኛ ውይይት ዝግጁ ናት" የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
በኢስታንቡል እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ውይይት ለዩክሬን ግጭት አስተማማኝ እና ዘላቂ መፍትሄ ማፈላለግ አንዱ ርዕሰ ጉዳይ ይሆናል ሲሉ የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ተናግረዋል።
በዩክሬን ግጭት አውድ አዳዲስ ግዛቶችን ወደ ሩሲያ ማካተትን ጨምሮ "በመሬት ላይ" ላሉ እውነታዎች እውቅና እንዲሰጣቸው ማረጋገጥ አስፈላጊ መሆኑን አስረድተዋል።
ባለሥልጣኑ በአጠቃላይ ኪዬቭ ለመደራደር አለመፈለጓ ለሂደቱ መሰናክል ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ ነው ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X