https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ያስገነባው ዕለታዊ የአየር ንብረት ለውጥ መቆጣጠሪያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ያስገነባው ዕለታዊ የአየር ንብረት ለውጥ መቆጣጠሪያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ያስገነባው ዕለታዊ የአየር ንብረት ለውጥ መቆጣጠሪያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረማዕከሉ በእንጦጦ ኦቭዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል የሚገኙትን የ ”ስፔስ ዌዘር” መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም... 13.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-13T14:41+0300
2025-05-13T14:41+0300
2025-05-13T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0d/396367_0:5:1061:602_1920x0_80_0_0_cbfeb72f797845f6ade53f3948cedfcc.jpg
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ያስገነባው ዕለታዊ የአየር ንብረት ለውጥ መቆጣጠሪያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረማዕከሉ በእንጦጦ ኦቭዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል የሚገኙትን የ ”ስፔስ ዌዘር” መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም የሚገኙ አሁናዊ መረጃዎችን አገልግሎት ላይ የሚያውልና ሀገሪቱ ያላትን አቅም ያሳደገችበት መሆኑ ተገልጿል። ስለ “ስፔስ ዌዘር” ግንዛቤ እና የሚያስከትለውን ተጽዕኖ እንዲሁም የሌሎች ሀገራትን ተሞክሮና ልምድ በመውሰድ የማዕከሉን አቅም ለማጎልበት ዝግጁ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0d/396367_127:0:935:606_1920x0_80_0_0_f51ddabc818724db8b2f1a079359b9f5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ያስገነባው ዕለታዊ የአየር ንብረት ለውጥ መቆጣጠሪያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ
14:41 13.05.2025 (የተሻሻለ: 15:04 13.05.2025) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ያስገነባው ዕለታዊ የአየር ንብረት ለውጥ መቆጣጠሪያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ
ማዕከሉ በእንጦጦ ኦቭዘርቫቶሪ እና ምርምር ማዕከል የሚገኙትን የ ”ስፔስ ዌዘር” መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም የሚገኙ አሁናዊ መረጃዎችን አገልግሎት ላይ የሚያውልና ሀገሪቱ ያላትን አቅም ያሳደገችበት መሆኑ ተገልጿል።
ስለ “ስፔስ ዌዘር” ግንዛቤ እና የሚያስከትለውን ተጽዕኖ እንዲሁም የሌሎች ሀገራትን ተሞክሮና ልምድ በመውሰድ የማዕከሉን አቅም ለማጎልበት ዝግጁ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X