ፑቲን ባቀረቡት የሰላም ሃሳብ ከፍተኛ የሞራል የበላይነት አሳይተዋል ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ባቀረቡት የሰላም ሃሳብ ከፍተኛ የሞራል የበላይነት አሳይተዋል ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ተናገሩ
ፑቲን ባቀረቡት የሰላም ሃሳብ ከፍተኛ የሞራል የበላይነት አሳይተዋል ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.05.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ባቀረቡት የሰላም ሃሳብ ከፍተኛ የሞራል የበላይነት አሳይተዋል ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ተናገሩ

"ሩሲያ ዩክሬን ኔቶን እንድትቀላቀል በመፈቀድ ብሔራዊ ድህንነቷን አሳልፋ መስጠት አትችልም" ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር እና ጠበቃው ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማሪያም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

"ዩናይትድ ስቴትስ ከኔቶ መውጣት ነው ያለባት፡፡ መባል ያለበት የሰሜን አትላንቲክ የሽብር ድርጅት ነው፡፡ እንደ እኔ አመለካከት ኔቶ ለሰላም የቆመ አይደለም፡፡ ኔቶ የጦርነት ኃይል ነው፡፡ እንደውም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በብዙ ጦርነቶች ውስጥ አጋር ነበር” ሲሉ በአስተያየታቸው ገልጸዋል፡፡

ባለሙያው የባይደን አስተዳደር ሩሲያ እና ዩክሬን ልዩነቶቻቸውን እንዳይፈቱ እንቀፋት እንደነበር አንስተው ሁለቱ ወገኖች ግጭቱን በድርድር ይፈታሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል፡፡

“ሩሲያ የአውሮፓ ጠላት ነች ብዬ አላስብም፡፡ ሩሲያ አውሮፓን ለመውረር ወይም ለማውደም ወይም አውሮፓ ላይ የኒውክሌር መሳሪያ ለትጠቀም እንደሆነ የሚያሳይ ምንም ማስረጃ የለም፡፡ እንዲዚህ ዓይነት የሌለ ችግር የሚፈጥሩት ሩሲያን ለማጠልሸት እና የውሸት ቀውስ በመፈጠር ዩክሬን የኔቶ አባል መሆን አለባት ለማለት ነው” ብለዋል፡፡

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0