ታሪካዊ ግጥሚያ፦ ካሜሩን ከሩሲያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ግብዣ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱታሪካዊ ግጥሚያ፦ ካሜሩን ከሩሲያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ግብዣ አቀረበች
ታሪካዊ ግጥሚያ፦ ካሜሩን ከሩሲያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ግብዣ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.05.2025
ሰብስክራይብ

ታሪካዊ ግጥሚያ፦ ካሜሩን ከሩሲያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ግብዣ አቀረበች

የካሜሩን ብሔራዊ ቡድን አስመራጭ ኮሚቴ ኃላፊ ኢማኑኤል ማቦአንግ "ፌዴሬሽናችን ይህን ጨዋታ ማድረግ ይፈልጋል፤ የሩሲያ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ቢጫወት ታሪካዊ ክስተት ይሆናል" ብለዋል።

ማቦአንግ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦

▫ካሜሩን እና ሩሲያ ከዓለም አቀፋዊው የጂኦፖለቲካ ውጥረት ውጪ ወዳጃዊ ግንኙነታቸውን ቀጥለዋል።

▫የወዳጅነት ጨዋታው ብዙ ተመልካቾችን ሊስብ እና ለሁለቱም ቡድኖች የገንዘብ ጥቅም ሊያስገኝ ይችላል።

▫በካሜሩን መንግሥት ይሁንታን ካገኘ ጨዋታው በዚህ ዓመት ሊካሄድ ይችላል።

▫ሀገሪቱ በቂ ዝግጅት ስላለት ጨዋታውን በካሜሩን ማድረግ ይቻላል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0