የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፓኪስታን ኦፕሬሽን ዙሪያ አስገራሚ መግለጫ ሰጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፓኪስታን ኦፕሬሽን ዙሪያ አስገራሚ መግለጫ ሰጡ
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፓኪስታን ኦፕሬሽን ዙሪያ አስገራሚ መግለጫ ሰጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.05.2025
ሰብስክራይብ

የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በፓኪስታን ኦፕሬሽን ዙሪያ አስገራሚ መግለጫ ሰጡ

"ፓኪስታን አጠቃችን - ግን የከፋውን ምላሽ ሰጥተናታል!"

- ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ስለ ህንድ የሲንዶር ኦፕሬሽን የሰጡት ዝርዝር መግለጫ፦

1⃣ የፓኪስታን የመጀመሪያ ጥቃት

· የፓኪስታን ኃይሎች የህንድ የሲቪል እና ወታደራዊ ቦታዎችን አጥቅተዋል።

· የህንድ የአየር መከላከያ ስርዓቶች ሚሳዔሎችን በተሳካ ሁኔታ አጨናግፈዋል።

2⃣ የህንድ ወታደራዊ ምላሽ

· ፓኪስታን በሚገኙ የአሸባሪዎች ካምፖች ላይ የተነጣጠሩ ጥቃቶች ተፈፅሟል።

· ኦፕሬሽኖቹ በመጀመሪያዎቹ 72 ሰዓታት ውስጥ ግቦቻቸውን ማሳካት ችለዋል።

3⃣ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች

· ፓኪስታን ግንቦት 2 ለውይይት ተነሳሽነቱን ወስዳለች።

· ግኑኝነቱ (በወታደራዊ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ጄኔራል) አማካኝነት ተደርጓል።

4⃣ ወቅታዊ ሁኔታ

· ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች ለጊዜው ቆመዋል።

· የህንድ ጦር ኃይሎች በተጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0