ኢብራሂም ትራኦሬ ለፓን-አፍሪካኒዝም ትግል ታማኝ ነኝ አሉ

ሰብስክራይብ

ኢብራሂም ትራኦሬ ለፓን-አፍሪካኒዝም ትግል ታማኝ ነኝ አሉ

ብዙዎች ከቶማስ ሳንካራ ጋር የሚያነጻጽሯችው ኢብራሂም ትራኦሬ፤ በአፍሪካ ወጣቶች የተጣለባቸውን ከባድ ኃላፊነት እንደሚረዱ ተናግረዋል። ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የ37 ዓመቱ የቡርኪና ፋሶ መሪ ለፓን-አፍሪካኒዝም ስል እንቅልፌን ጭምር ለመሠዋት ዝግጁ ነኝ ብለዋል፡፡

"ሁለት ሰዓት እተኛ ነበር፤ አሁን ግን ወደ አንድ ሰዓት ቀንሼዋለሁ።"

ዓላማውን ላለመክዳት፣ ለፓን-አፍሪካ ትግል ታማኝ ሆነው ለመቆየት እና መላውን ትውልድ ለማነሳሳት ቃል ገብተዋል።

"አፍሪካ በብዙ ፈተናዎች አልፋለች። አንድ ልንሆን፣ ልንሠራ፣ ልናድግ የምንችልበት ጊዜው አሁን ነው። ተልዕኳችን ነው - እናም እንፈጽመዋለን!" ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0