https://amh.sputniknews.africa
የሳህል መንግሥታት ጥምረት ለአፍሪካ ‘የአንድነት ምሳሌ’ ነው ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
የሳህል መንግሥታት ጥምረት ለአፍሪካ ‘የአንድነት ምሳሌ’ ነው ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሳህል መንግሥታት ጥምረት ለአፍሪካ ‘የአንድነት ምሳሌ’ ነው ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ አስተያየታቸውን በግልጽ የሰጡት የቡርኪና ፋሶው ፕሬዝዳንት የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ኢኮዋስ)... 12.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-12T16:03+0300
2025-05-12T16:03+0300
2025-05-12T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0c/391814_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_b04fcc1d617b6d1a29eeccff6ee47ddb.jpg
የሳህል መንግሥታት ጥምረት ለአፍሪካ ‘የአንድነት ምሳሌ’ ነው ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ አስተያየታቸውን በግልጽ የሰጡት የቡርኪና ፋሶው ፕሬዝዳንት የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ኢኮዋስ) አንድነትን ለመፍጠር ቃል ቢገባም ያቀረበልን ግን ክህደትን ነው ብለዋል።"የሆነው መብራት በማቋረጥ ታማሚዎች በሆስፒታል ውስጥ እንዲሞቱ እና ኢኮኖሚው እንዲገታ ነው። ባንኮች ተዘግተዋል...ወንድማማቾች እንደዚህ አያደርጉም" ሲሉ ተናግረዋል።" ከዚህ የባሰ ሽብርተኝነት በመላው ክልሉ ተንሠራፍቶ ባለበት ወቅት፤ የሳህል ሕዝቦችን ለመዋጋት ሠራዊት ሳይቀር “ተቋቁሟል።” ነገር ግን የሳህል መንግሥታት ጥምረት ጨዋታውን እየቀየረ ነው! በአፍሪካ ወጣቶች የተደገፈ እውነተኛ የአንድነት ተስፋን ተላብሷል።“ሕዝቡ—በኢኮዋስ ሀገራት ውስጥ እንኳን—የሳህል መንግሥታት ህብረትን እንቅስቃሴ ይደግፋል እንዲሁም ይረዳል” ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሳህል መንግሥታት ጥምረት ለአፍሪካ ‘የአንድነት ምሳሌ’ ነው ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሳህል መንግሥታት ጥምረት ለአፍሪካ ‘የአንድነት ምሳሌ’ ነው ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
2025-05-12T16:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0c/391814_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6bccbf0e1342d975e15c116e0da43d6d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሳህል መንግሥታት ጥምረት ለአፍሪካ ‘የአንድነት ምሳሌ’ ነው ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
16:03 12.05.2025 (የተሻሻለ: 16:24 12.05.2025) የሳህል መንግሥታት ጥምረት ለአፍሪካ ‘የአንድነት ምሳሌ’ ነው ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ አስተያየታቸውን በግልጽ የሰጡት የቡርኪና ፋሶው ፕሬዝዳንት የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ (ኢኮዋስ) አንድነትን ለመፍጠር ቃል ቢገባም ያቀረበልን ግን ክህደትን ነው ብለዋል።
"የሆነው መብራት በማቋረጥ ታማሚዎች በሆስፒታል ውስጥ እንዲሞቱ እና ኢኮኖሚው እንዲገታ ነው። ባንኮች ተዘግተዋል...ወንድማማቾች እንደዚህ አያደርጉም" ሲሉ ተናግረዋል።"
ከዚህ የባሰ ሽብርተኝነት በመላው ክልሉ ተንሠራፍቶ ባለበት ወቅት፤ የሳህል ሕዝቦችን ለመዋጋት ሠራዊት ሳይቀር “ተቋቁሟል።”
ነገር ግን የሳህል መንግሥታት ጥምረት ጨዋታውን እየቀየረ ነው! በአፍሪካ ወጣቶች የተደገፈ እውነተኛ የአንድነት ተስፋን ተላብሷል።
“ሕዝቡ—በኢኮዋስ ሀገራት ውስጥ እንኳን—የሳህል መንግሥታት ህብረትን እንቅስቃሴ ይደግፋል እንዲሁም ይረዳል” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X