በአፍሪካ ከፍተኛ የታንክ ቁጥር ያላቸው 10 ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
15:24 12.05.2025 (የተሻሻለ: 15:44 12.05.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በአፍሪካ ከፍተኛ የታንክ ቁጥር ያላቸው 10 ሀገራት የትኞቹ ናቸው?
ሩሲያ በ5 ሺህ 750 ታንኮች ከዓለም ሁለተኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ፣ ብዙ የአፍሪካ ሀገራት በርካታ ብረት ለበስ ታንኮችን እንደታጠቁ የ145 ሀገራትን የጦር መሳሪያ አቅም የገመገመው የግሎባል ፋየርፓወር መረጃ ያሳያል።
በአፍሪካ ብዙ ታንክ ያላቸው ቀዳሚ ሀገራት፡-
ግብፅ – በዓለም 6ኛ (3 ሺህ 620 ታንኮች)፣
ሞሮኮ – 16ኛ (903)፣
ኢትዮጵያ – 37ኛ (338)፣
ናይጄሪያ – 39ኛ (330)፣
አንጎላ – 43ኛ (309)፣
ኡጋንዳ – 47ኛ (259)፣
ደቡብ አፍሪካ – 48ኛ (252)፣
ሱዳን – 51ኛ (224)፣
ኬንያ – 58ኛ (188)፣
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ – 69ኛ (109)።
ሌሎች በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ማለትም ቻድ፣ ቱኒዚያ፣ ኤርትራ፣ ታንዛኒያ እና ቦትስዋና ከ45 እስከ 90 የሚደርሱ ታንኮች አሏቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X