መካረርን ለማስቀረት ፑቲን ለኪዬቭ ባቀረቡት የድርድር ሃሳብ በተቻለ ፍጥነት መጠቀም ይገባል ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaመካረርን ለማስቀረት ፑቲን ለኪዬቭ ባቀረቡት የድርድር ሃሳብ በተቻለ ፍጥነት መጠቀም ይገባል ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናገሩ
መካረርን ለማስቀረት ፑቲን ለኪዬቭ ባቀረቡት የድርድር ሃሳብ በተቻለ ፍጥነት መጠቀም ይገባል ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.05.2025
ሰብስክራይብ

መካረርን ለማስቀረት ፑቲን ለኪዬቭ ባቀረቡት የድርድር ሃሳብ በተቻለ ፍጥነት መጠቀም ይገባል ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናገሩ

የ "ዴቡት ላ ፍራንስ" ፓርቲ ፕሬዝዳንት ኒኮላ ዱፖንት-አይኛን ሞስኮ አዎንታዊ ምልክት ሰጥታለች ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

"የዩክሬን ጉዳይ በዓለም አቀፍ ስምምነት ማዕቀፍ ውስጥ መፈታት አለበት፤ በዚህም ዩክሬን በመጨረሻ ገለልተኛ፣ ከወታደራዊ ኃይል ነፃ- ሩሲያ እና ኔቶን መለያ የሆነች ሀገር ትሆናለች" ሲሉ የፓርቲው ኃላፊ ተናግረዋል።

ጥሩነቱ ዶናልድ ትራምፕ ኪዬቭ የሰሜን አትላንቲኩን ጥምረት መቀላቀል እንደሌለባት አመልክተዋል ያሉት ዱፖንት-አይኛን፤ በሁለቱም ወገኖች በኩል በጎ ፈቃድ ካለ የሰላም ስምምነት ላይ መድረስ ይቻላል ብለው እንደሚያምኑ ገልፀዋል።

ውጥረቱን ለማርገብ አስተዋጽኦ ሊያደርጉ ይችላሉ  ያሏቸውን ሌሎች እርምጃዎችንም ዘርዝረዋል፦

▪በዩክሬን ነፃ ምርጫ ማካሄድ፣

▪በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ማንሳት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0