https://amh.sputniknews.africa
የአረቡ ዓለም በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ውይይት እንዲደረግ ፑቲን ያቀረቡትን ሃሳብ ይደግፋል ሲሉ የግብፅ ፓርላማ አባል ተናገሩ
የአረቡ ዓለም በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ውይይት እንዲደረግ ፑቲን ያቀረቡትን ሃሳብ ይደግፋል ሲሉ የግብፅ ፓርላማ አባል ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የአረቡ ዓለም በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ውይይት እንዲደረግ ፑቲን ያቀረቡትን ሃሳብ ይደግፋል ሲሉ የግብፅ ፓርላማ አባል ተናገሩ"አሜሪካን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ባሉ ብዙ ሀገራት ድጋፍ ያገኘው የፑቲን ሃሳብ የሩሲያን ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ላይ... 12.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-12T14:06+0300
2025-05-12T14:06+0300
2025-05-12T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0c/390777_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_0851490dde34921cfbe8e91bccf2e725.jpg
የአረቡ ዓለም በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ውይይት እንዲደረግ ፑቲን ያቀረቡትን ሃሳብ ይደግፋል ሲሉ የግብፅ ፓርላማ አባል ተናገሩ"አሜሪካን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ባሉ ብዙ ሀገራት ድጋፍ ያገኘው የፑቲን ሃሳብ የሩሲያን ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ 'ቀይ መስመሮች' እስካልተጣሱ ድርስ፤ ሞስኮ ለሰላም እና ለንግግር ፈቃደኛ እንደሆነች ያሳያል" ሲሉ ሙስጠፋ በክሪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ባለሥልጣኑ ግብፅ እና ሳዑዲ አረቢያ ለችግሩ መፍትሄ ለማምጣት በንቃት እየሠሩ እንደሆነም ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0c/390777_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_1d16bdf88e6b1a16bd07a6202005eb54.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአረቡ ዓለም በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ውይይት እንዲደረግ ፑቲን ያቀረቡትን ሃሳብ ይደግፋል ሲሉ የግብፅ ፓርላማ አባል ተናገሩ
14:06 12.05.2025 (የተሻሻለ: 14:24 12.05.2025) የአረቡ ዓለም በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ውይይት እንዲደረግ ፑቲን ያቀረቡትን ሃሳብ ይደግፋል ሲሉ የግብፅ ፓርላማ አባል ተናገሩ
"አሜሪካን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ባሉ ብዙ ሀገራት ድጋፍ ያገኘው የፑቲን ሃሳብ የሩሲያን ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ 'ቀይ መስመሮች' እስካልተጣሱ ድርስ፤ ሞስኮ ለሰላም እና ለንግግር ፈቃደኛ እንደሆነች ያሳያል" ሲሉ ሙስጠፋ በክሪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ባለሥልጣኑ ግብፅ እና ሳዑዲ አረቢያ ለችግሩ መፍትሄ ለማምጣት በንቃት እየሠሩ እንደሆነም ጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X