የኢትዮጵያን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ከዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለቶች ጋር ማስተሳሰር ለኢንቨስትመንት መሳለጥ ወሳኝ እንደሆነ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ
12:21 12.05.2025 (የተሻሻለ: 12:44 12.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ከዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለቶች ጋር ማስተሳሰር ለኢንቨስትመንት መሳለጥ ወሳኝ እንደሆነ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ከዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለቶች ጋር ማስተሳሰር ለኢንቨስትመንት መሳለጥ ወሳኝ እንደሆነ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ
"ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2025" ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ተከፍቷል፡፡
በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የእውቀት ልውውጥ እና የገበያ ትስስር ለውጭ ኢንቨስትምንት ወጤታማነት መሠረታዊ ናቸው ብለዋል፡፡
አፍሪካ በአህጉራዊው የነጻ የንግድ ቀጠና “ዓለም አቀፍ ንግድ ተቀባይ ሳትሆን፤ በዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት ንቁ ተሳታፊ ትሆናለች” ብለዋል፡፡
ፎረሙ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች ማስተዋወቅ ላይ ያተኮረ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ