https://amh.sputniknews.africa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የ2025 ዲጂታል እቅድን ሙሉ በሙሉ አሳክታለች አሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የ2025 ዲጂታል እቅድን ሙሉ በሙሉ አሳክታለች አሉ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የ2025 ዲጂታል እቅድን ሙሉ በሙሉ አሳክታለች አሉ “አሁን ዲጂታል 2030 እቅድ እየተዘጋጀ ይገኛል። ይህ እውን የሚሆን ከሆነ በሀገራችን እውቀት መር ኢኮኖሚ ለመገንባት መሠረት ይጥላል” ሲሉ ለሀገር ውስጥ... 12.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-12T11:46+0300
2025-05-12T11:46+0300
2025-05-12T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0c/389569_0:17:880:512_1920x0_80_0_0_6dbd879ff9e7643c0923902f4d0cb291.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የ2025 ዲጂታል እቅድን ሙሉ በሙሉ አሳክታለች አሉ “አሁን ዲጂታል 2030 እቅድ እየተዘጋጀ ይገኛል። ይህ እውን የሚሆን ከሆነ በሀገራችን እውቀት መር ኢኮኖሚ ለመገንባት መሠረት ይጥላል” ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ በሰጡት ቃል ምልልስ ተናግረዋል።በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዘርፎች ቴክኖሎጂን የመጠቀም ልምምድ እያደገ መምጣቱንም ገልጸዋል። ለአብነትም በሲቪል ሰርቪስ፣ በሕግ ማስከበር፣ በመከላከያ፣ በሚዲያ፣ በግብርና እና በኢንዱስትሪ ዘርፎች ያሉ ሥራዎችን ለማሳካት እና ለማሳለጥ ጥቅም ላይ እዋለ እንደሆነ አንስተዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ“ቻት ጂፒቲ” ወይም “ዲፕ ሲክ” ጋር ተመሳሳይ የሆነ “መላ” የተሰኘ የሀገር ውስጥ ቋንቋን በስፋት የሚጠቀም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሥርዓት መገንባቱንም አስታውቀዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0c/389569_88:0:792:528_1920x0_80_0_0_2b7cdbc42ee3ce7371f4d2da21c0f61b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የ2025 ዲጂታል እቅድን ሙሉ በሙሉ አሳክታለች አሉ
11:46 12.05.2025 (የተሻሻለ: 12:04 12.05.2025) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የ2025 ዲጂታል እቅድን ሙሉ በሙሉ አሳክታለች አሉ
“አሁን ዲጂታል 2030 እቅድ እየተዘጋጀ ይገኛል። ይህ እውን የሚሆን ከሆነ በሀገራችን እውቀት መር ኢኮኖሚ ለመገንባት መሠረት ይጥላል” ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ በሰጡት ቃል ምልልስ ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዘርፎች ቴክኖሎጂን የመጠቀም ልምምድ እያደገ መምጣቱንም ገልጸዋል። ለአብነትም በሲቪል ሰርቪስ፣ በሕግ ማስከበር፣ በመከላከያ፣ በሚዲያ፣ በግብርና እና በኢንዱስትሪ ዘርፎች ያሉ ሥራዎችን ለማሳካት እና ለማሳለጥ ጥቅም ላይ እዋለ እንደሆነ አንስተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ“ቻት ጂፒቲ” ወይም “ዲፕ ሲክ” ጋር ተመሳሳይ የሆነ “መላ” የተሰኘ የሀገር ውስጥ ቋንቋን በስፋት የሚጠቀም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሥርዓት መገንባቱንም አስታውቀዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X