https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከሚያደርጉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከሚያደርጉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከሚያደርጉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ"ከሩሲያ እና ቻይና ውጭ ሌላ ማንም የለም። ሌላ ቦታ የሚደርስብን የከፋ ነው፤ ገንዘብ እናቀርባለን ግን ሊሸጡልን ፈቃደኛ አይደሉም" ሲሉ የቡርኪና... 12.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-12T10:46+0300
2025-05-12T10:46+0300
2025-05-12T11:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0c/388909_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d800d3f655816086fe01413f64c40322.jpg
ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከሚያደርጉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ"ከሩሲያ እና ቻይና ውጭ ሌላ ማንም የለም። ሌላ ቦታ የሚደርስብን የከፋ ነው፤ ገንዘብ እናቀርባለን ግን ሊሸጡልን ፈቃደኛ አይደሉም" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል።አክለውም የሩሲያ ወታደራዊ ባለሙያዎች ሀገሪቱ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በምታደርገው ጥረት የመሳሪያዎች አጠቃቀም ስልጠና እየሰጡ መሆኑን አመልክተዋል።"በሩሲያ ድጋፍ የራሳችንን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ መገንባታችንን መቀጠል እንፈልጋለን። ይህን ትብብር በማጠናከር ትግላችንን እንቀጥላለን" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከሚያደርጉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከሚያደርጉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
2025-05-12T10:46+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0c/388909_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_f536d560c1a08d27939d0cfeeb066ec5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከሚያደርጉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
10:46 12.05.2025 (የተሻሻለ: 11:04 12.05.2025) ሩሲያ ለቡርኪና ፋሶ የጦር መሳሪያ ድጋፍ ከሚያደርጉ ጥቂት ሀገራት አንዷ ናት ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ተናገሩ
"ከሩሲያ እና ቻይና ውጭ ሌላ ማንም የለም። ሌላ ቦታ የሚደርስብን የከፋ ነው፤ ገንዘብ እናቀርባለን ግን ሊሸጡልን ፈቃደኛ አይደሉም" ሲሉ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል።
አክለውም የሩሲያ ወታደራዊ ባለሙያዎች ሀገሪቱ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በምታደርገው ጥረት የመሳሪያዎች አጠቃቀም ስልጠና እየሰጡ መሆኑን አመልክተዋል።
"በሩሲያ ድጋፍ የራሳችንን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ መገንባታችንን መቀጠል እንፈልጋለን። ይህን ትብብር በማጠናከር ትግላችንን እንቀጥላለን" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X