ስፑትኒክ "ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ ነው" ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ መከላከያ ኃይል ዋና አዛዥ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ስፑትኒክ "ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ ነው" ሲሉ የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ መከላከያ ኃይል ዋና አዛዥ ተናገሩ

"በዚህ ማሠራጫ አድሏዊ ያልሆነ ትክክለኛ ዘገባ ማግኘት እንችላለን። ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ ይሆናል" ሲሉ ጄኔራል ሩድዛኒ ማፍዋንያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የስፑትኒክ ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመላው አፍሪካ ይከፈታሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ በመግለፅ፤ የሕዝቡን ሁኔታ የሚያንፀባርቅ እውነተኛና ያልተዛባ ዘገባ አስፈላጊ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0