https://amh.sputniknews.africa
ማዱሮ ሩሲያ እና ዩክሬን በኢስታንቡል የሰላም ድርድር እንዲያካሂዱ በፑቲን የቀረበውን እቅድ እንደሚደግፉ ገለፁ
ማዱሮ ሩሲያ እና ዩክሬን በኢስታንቡል የሰላም ድርድር እንዲያካሂዱ በፑቲን የቀረበውን እቅድ እንደሚደግፉ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ማዱሮ ሩሲያ እና ዩክሬን በኢስታንቡል የሰላም ድርድር እንዲያካሂዱ በፑቲን የቀረበውን እቅድ እንደሚደግፉ ገለፁ ሁለቱም ሀገራት ከውጭ ጣልቃ ገብነት ነጻ የሆነ ቀጥተኛ ግንኙነት እንደሚያስፈልጋቸው የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል። "ሰላማዊ መንገድ፤... 11.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-11T16:03+0300
2025-05-11T16:03+0300
2025-05-11T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/387144_0:41:1280:761_1920x0_80_0_0_550abd8006f6fae28962870cc8a2e4db.jpg
ማዱሮ ሩሲያ እና ዩክሬን በኢስታንቡል የሰላም ድርድር እንዲያካሂዱ በፑቲን የቀረበውን እቅድ እንደሚደግፉ ገለፁ ሁለቱም ሀገራት ከውጭ ጣልቃ ገብነት ነጻ የሆነ ቀጥተኛ ግንኙነት እንደሚያስፈልጋቸው የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል። "ሰላማዊ መንገድ፤ ፍትሃዊ የሰላም መንገድ መጀመር አለብን። ሩሲያ ሰላም የማግኘት መብት አላት፤ ሌሎች ሀገራትም እንዲሁ የሰለም መብት አላቸው" ብለዋል። ማዱሮ ሩሲያን እና ፑቲንን ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፉም ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/387144_106:0:1175:802_1920x0_80_0_0_52af0e8e8762b70b90486ba94eb7f29e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ማዱሮ ሩሲያ እና ዩክሬን በኢስታንቡል የሰላም ድርድር እንዲያካሂዱ በፑቲን የቀረበውን እቅድ እንደሚደግፉ ገለፁ
16:03 11.05.2025 (የተሻሻለ: 16:24 11.05.2025) ማዱሮ ሩሲያ እና ዩክሬን በኢስታንቡል የሰላም ድርድር እንዲያካሂዱ በፑቲን የቀረበውን እቅድ እንደሚደግፉ ገለፁ
ሁለቱም ሀገራት ከውጭ ጣልቃ ገብነት ነጻ የሆነ ቀጥተኛ ግንኙነት እንደሚያስፈልጋቸው የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል።
"ሰላማዊ መንገድ፤ ፍትሃዊ የሰላም መንገድ መጀመር አለብን። ሩሲያ ሰላም የማግኘት መብት አላት፤ ሌሎች ሀገራትም እንዲሁ የሰለም መብት አላቸው" ብለዋል።
ማዱሮ ሩሲያን እና ፑቲንን ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፉም ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X