"የፑቲን የሰላም ሃሳብ የሚሳዔል ሳይሆን ዲፕሎማሲያዊ አጸፋዊ ጥቃት ነው"

ሰብስክራይብ

"የፑቲን የሰላም ሃሳብ የሚሳዔል ሳይሆን ዲፕሎማሲያዊ አጸፋዊ ጥቃት ነው"

የቀድሞው የአሜሪካ ጦር ሌተናል ኮሎኔል ኧርል ራስሙሰን ዩክሬን ሰላም ሳይሆን "እንደገና ለመታጠቅ እና ኃይሏን ለማደራጀት ነው ጊዜ የምትፈልገው" ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

"ኪዬቭ ወይም የኔቶ ረዳቶቿ ይቀበሉታል ብላችሁ አትጠብቁ። የሚፈልጉት ሰላም አይደለም። ለሚቀጥለው ዙር ክፍተት ነው እየፈለጉ ያሉት" ሲሉ ጡረተኛው ኮሎኔል አብራርተዋል።

ሩሲያ ለድርድር ዝግጁ እንደሆነች ስትገልጽ "ዩክሬን ከጠረጴዛው መራቋን እና እያንዳንዱን የተኩስ አቁም መጣሷን ቀጥላለች" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0