https://amh.sputniknews.africa
'በርካታ የምዕራባውያን ሀገራት ግጭቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ' ሲሉ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ተናገሩ
'በርካታ የምዕራባውያን ሀገራት ግጭቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ' ሲሉ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
'በርካታ የምዕራባውያን ሀገራት ግጭቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ' ሲሉ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ተናገሩ ለዚህም ነው በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ድርድር መደረጉን የማይቀበሉት ብለዋል። "ይህ አመለካከት እንደሚቀየር አምናለሁ።" በሌላ... 11.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-11T14:23+0300
2025-05-11T14:23+0300
2025-05-11T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/386278_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_bfd8441376cc622a3481f2b80248b785.jpg
'በርካታ የምዕራባውያን ሀገራት ግጭቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ' ሲሉ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ተናገሩ ለዚህም ነው በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ድርድር መደረጉን የማይቀበሉት ብለዋል። "ይህ አመለካከት እንደሚቀየር አምናለሁ።" በሌላ በኩል የቀድሞው የኦስትሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካሪን ክናይሰል የንግግር አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጥተዋል። "አንድ ዓይነት ዲፕሎማሲ ብቻ ነው ያለው፤ ከሁሉም በላይ ቀጥተኛ የሆነ ንግግር። ሞስኮ ያቀረበችው ይህንን ነው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
'በርካታ የምዕራባውያን ሀገራት ግጭቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ' ሲሉ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
'በርካታ የምዕራባውያን ሀገራት ግጭቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ' ሲሉ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ተናገሩ
2025-05-11T14:23+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/386278_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_e7125a63bfcdec3d9fad5e8e5f5f4f3b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'በርካታ የምዕራባውያን ሀገራት ግጭቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ' ሲሉ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ተናገሩ
14:23 11.05.2025 (የተሻሻለ: 14:44 11.05.2025) 'በርካታ የምዕራባውያን ሀገራት ግጭቱ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ' ሲሉ የስሎቫኪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ተናገሩ
ለዚህም ነው በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ቀጥተኛ ድርድር መደረጉን የማይቀበሉት ብለዋል።
"ይህ አመለካከት እንደሚቀየር አምናለሁ።"
በሌላ በኩል የቀድሞው የኦስትሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካሪን ክናይሰል የንግግር አስፈላጊነት ላይ አጽንኦት ሰጥተዋል።
"አንድ ዓይነት ዲፕሎማሲ ብቻ ነው ያለው፤ ከሁሉም በላይ ቀጥተኛ የሆነ ንግግር። ሞስኮ ያቀረበችው ይህንን ነው" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X