https://amh.sputniknews.africa
ኤርዶአን እና ፑቲን በስልክ ተወያዩ
ኤርዶአን እና ፑቲን በስልክ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
ኤርዶአን እና ፑቲን በስልክ ተወያዩየቱርክ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት እንገለፀው ቱርክ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የሚደረገውን ድርድር ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል።ኤርዶአን በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት "የዕድል መስኮት"... 11.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-11T14:08+0300
2025-05-11T14:08+0300
2025-05-11T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/386489_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_87e93997face1b4d302faa15ac8357b9.jpg
ኤርዶአን እና ፑቲን በስልክ ተወያዩየቱርክ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት እንገለፀው ቱርክ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የሚደረገውን ድርድር ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል።ኤርዶአን በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት "የዕድል መስኮት" እንደተከፈተ ተናግረዋል።አክለውም ሁሉን አቀፍ የተኩስ አቁም ስምምነት ለድርድር ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/386489_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_3def2003d681319c7d233d8d51ca11d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኤርዶአን እና ፑቲን በስልክ ተወያዩ
14:08 11.05.2025 (የተሻሻለ: 14:44 11.05.2025) ኤርዶአን እና ፑቲን በስልክ ተወያዩ
የቱርክ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት እንገለፀው ቱርክ በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የሚደረገውን ድርድር ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል።
ኤርዶአን በዩክሬን ያለውን ግጭት ለመፍታት "የዕድል መስኮት" እንደተከፈተ ተናግረዋል።
አክለውም ሁሉን አቀፍ የተኩስ አቁም ስምምነት ለድርድር ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X