https://amh.sputniknews.africa
የፑቲን የሰላም ሃሳብ የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም ጥሩ እድል ነው ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ
የፑቲን የሰላም ሃሳብ የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም ጥሩ እድል ነው ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የፑቲን የሰላም ሃሳብ የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም ጥሩ እድል ነው ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ አጋጣሚው በጥንቃቄ ሊታይ ይገባል ሲሉ ራኢድ ጃብር ለስፑትኒክ ገልፀዋል። "የሩሲያው ፕሬዝዳንት ባቀረቡት ሀሳብ የዩክሬን ወገን የተወሰኑ ጥያቄዎች ሊኖሩት... 11.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-11T13:55+0300
2025-05-11T13:55+0300
2025-05-11T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/385643_0:400:853:880_1920x0_80_0_0_642f368dc99801ce07bfc3e247d4865b.jpg
የፑቲን የሰላም ሃሳብ የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም ጥሩ እድል ነው ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ አጋጣሚው በጥንቃቄ ሊታይ ይገባል ሲሉ ራኢድ ጃብር ለስፑትኒክ ገልፀዋል። "የሩሲያው ፕሬዝዳንት ባቀረቡት ሀሳብ የዩክሬን ወገን የተወሰኑ ጥያቄዎች ሊኖሩት ቢችልም፤ የሁሉንም ወገኖች ጥቅም የሚያገናዝብ አዲስ የሰላም ሂደት ለመጀመር ወሳኝ የመጀመሪያ እርምጃ ሊሆን ይችላል" ብለዋል ባለሙያው። ክሬምሊን አስገዳጅ ስምምነቶችን፣ ትንኮሳዎችን ወይም የውጭ ትዕዛዞችን ሊታገስ አይችልም ሲሉም አክለዋል። የዶናልድ ትራምፕ አዎንታዊ ምላሽ ኪዬቭ እና የአውሮፓ ሀገራት እንዲደራደሩ ጫና የመፍጠር አቅም አለው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/385643_0:320:853:960_1920x0_80_0_0_0adc4de75118da99c9f81ffd140ae492.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፑቲን የሰላም ሃሳብ የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም ጥሩ እድል ነው ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ
13:55 11.05.2025 (የተሻሻለ: 14:14 11.05.2025) የፑቲን የሰላም ሃሳብ የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም ጥሩ እድል ነው ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ
አጋጣሚው በጥንቃቄ ሊታይ ይገባል ሲሉ ራኢድ ጃብር ለስፑትኒክ ገልፀዋል።
"የሩሲያው ፕሬዝዳንት ባቀረቡት ሀሳብ የዩክሬን ወገን የተወሰኑ ጥያቄዎች ሊኖሩት ቢችልም፤ የሁሉንም ወገኖች ጥቅም የሚያገናዝብ አዲስ የሰላም ሂደት ለመጀመር ወሳኝ የመጀመሪያ እርምጃ ሊሆን ይችላል" ብለዋል ባለሙያው።
ክሬምሊን አስገዳጅ ስምምነቶችን፣ ትንኮሳዎችን ወይም የውጭ ትዕዛዞችን ሊታገስ አይችልም ሲሉም አክለዋል።
የዶናልድ ትራምፕ አዎንታዊ ምላሽ ኪዬቭ እና የአውሮፓ ሀገራት እንዲደራደሩ ጫና የመፍጠር አቅም አለው ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X