https://amh.sputniknews.africa
የፑቲን የሰላም ሃሳብ ለዩክሬን ሳይሆን የደቡባዊውን ዓለም ድጋፍ ለማግኘት የቀረበ ነው ሲሉ የቀድሞው የሲአይኤ ተንታኝ ተናገሩ
የፑቲን የሰላም ሃሳብ ለዩክሬን ሳይሆን የደቡባዊውን ዓለም ድጋፍ ለማግኘት የቀረበ ነው ሲሉ የቀድሞው የሲአይኤ ተንታኝ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የፑቲን የሰላም ሃሳብ ለዩክሬን ሳይሆን የደቡባዊውን ዓለም ድጋፍ ለማግኘት የቀረበ ነው ሲሉ የቀድሞው የሲአይኤ ተንታኝ ተናገሩ ላሪ ጆንሰን የፑቲን የሰላም ድርድር ሃሳብ ለብሪክስ ሀገራት መልዕክት ነው ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። "ሩሲያ የምትፈልገው... 11.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-11T12:44+0300
2025-05-11T12:44+0300
2025-05-11T13:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/384961_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_e13bbdb84490737bba078d1a695132fe.jpg
የፑቲን የሰላም ሃሳብ ለዩክሬን ሳይሆን የደቡባዊውን ዓለም ድጋፍ ለማግኘት የቀረበ ነው ሲሉ የቀድሞው የሲአይኤ ተንታኝ ተናገሩ ላሪ ጆንሰን የፑቲን የሰላም ድርድር ሃሳብ ለብሪክስ ሀገራት መልዕክት ነው ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። "ሩሲያ የምትፈልገው ሰላምን ነው። ምዕራቡ ዓለም የሚፈልገው ጦርነትን ነው። የፑቲንን ትዕግስት እንደድክመት ማሰብ? ከባድ ስህተት ነው ሲሉ የቀድሞው የሲአይኤ ተቀጣሪ አጽንኦት ሰጥተዋል። ከግጭቱ ጀርባ ፈላጭ ቆራጮቹ ዋሽንግተን እና ብራሰልስ እንጂ ዩክሬን አይደለችም ሲሉም ተናግረዋል። ጆንሰን "ሩሲያ በምዕራቡ ዓለም የሚደርስባትን ሁሉ ብትመልስ ከዓመታት በፊት ጦርነት በታወጀ ነበር" ብለዋል። በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/0b/384961_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_32e116b5e336ede562cf2bef40b1fa57.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፑቲን የሰላም ሃሳብ ለዩክሬን ሳይሆን የደቡባዊውን ዓለም ድጋፍ ለማግኘት የቀረበ ነው ሲሉ የቀድሞው የሲአይኤ ተንታኝ ተናገሩ
12:44 11.05.2025 (የተሻሻለ: 13:04 11.05.2025) የፑቲን የሰላም ሃሳብ ለዩክሬን ሳይሆን የደቡባዊውን ዓለም ድጋፍ ለማግኘት የቀረበ ነው ሲሉ የቀድሞው የሲአይኤ ተንታኝ ተናገሩ
ላሪ ጆንሰን የፑቲን የሰላም ድርድር ሃሳብ ለብሪክስ ሀገራት መልዕክት ነው ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"ሩሲያ የምትፈልገው ሰላምን ነው። ምዕራቡ ዓለም የሚፈልገው ጦርነትን ነው። የፑቲንን ትዕግስት እንደድክመት ማሰብ? ከባድ ስህተት ነው ሲሉ የቀድሞው የሲአይኤ ተቀጣሪ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ከግጭቱ ጀርባ ፈላጭ ቆራጮቹ ዋሽንግተን እና ብራሰልስ እንጂ ዩክሬን አይደለችም ሲሉም ተናግረዋል።
ጆንሰን "ሩሲያ በምዕራቡ ዓለም የሚደርስባትን ሁሉ ብትመልስ ከዓመታት በፊት ጦርነት በታወጀ ነበር" ብለዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X