ኢትዮጵያ የ “ባሕር ፖሊስ” አደራጀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የ “ባሕር ፖሊስ” አደራጀች
ኢትዮጵያ የ “ባሕር ፖሊስ” አደራጀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.05.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የ “ባሕር ፖሊስ” አደራጀች

የፖሊስ ኃይሉ የዓባይ ግድብ ሐይቅን ለመጠበቅ እንደተቋቋመ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል። ሰው ሠራሽ ሐይቁ ወደ አገልግሎት ሲገባ የጥበቃ ሥራውን ይጀምራል ተብሏል።

ዓባይ ግድብ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር የውሃ መጠን የሚይዝ ሲሆን 1 ሺህ 680 ስኩዌር ኪሎ ሜትር የቦታ ስፋት ይሸፍናል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0