የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ 777 ኤክስ አውሮፕላኖቹ ላይ የአስትሮቫ የበረራ ላይ መዝናኛ ለማስጫን ስምምነት ተፈራረመ
11:34 11.05.2025 (የተሻሻለ: 11:54 11.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ 777 ኤክስ አውሮፕላኖቹ ላይ የአስትሮቫ የበረራ ላይ መዝናኛ ለማስጫን ስምምነት ተፈራረመ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ 777 ኤክስ አውሮፕላኖቹ ላይ የአስትሮቫ የበረራ ላይ መዝናኛ ለማስጫን ስምምነት ተፈራረመ
አየር መንገዱ ስምምነቱን ከፓናሶኒክ አቪዮኒክስ ጋር ማድረጉን አስታውቋል።
ከፍተኛ የድምፅና ምስል ጥራት እንዲሁም ብሉቱዝ ያላቸው ስክሪኖች በተሳፋሪዎች ወንበሮች ላይ እንደሚገጠሙ ተገልጿል።
አስትሮቫ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባዘዛቸው ስምንት ቦይንግ 777-9 አውሮፕላኖች ላይ ይጫናል።
የመጀመሪያው 777-9 ከሶስት ዓመት በኋላ ወደ አገልግሎት ይገባል ተብሎ ይጠበቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X