ዚምባብዌ በአፍሪካ የሩሲያ ታማኝ አጋር ናት ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopiaዚምባብዌ በአፍሪካ የሩሲያ ታማኝ አጋር ናት ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
ዚምባብዌ በአፍሪካ የሩሲያ ታማኝ አጋር ናት ሲሉ ፑቲን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.05.2025
ሰብስክራይብ

ዚምባብዌ በአፍሪካ የሩሲያ ታማኝ አጋር ናት ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የዚምባቡዌ አቻቸው ኤመርሰን ምናናንግዋ በሞስኮ ውይይት አካሂደዋል።

በሩሲያ እና ዚምባብዌ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ መጠነኛ ቢሆንም የኃይል ዘርፉን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች የማደግ እድል አለው ሲሉ የሩሲያው መሪ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0