የደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትር አንጂ ሞትሼክጋ ሞስኮ በሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ሞስስ ኮታኔ መታሰቢያ ላይ ጉንጉን አበባ አኖሩ

ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትር አንጂ ሞትሼክጋ ሞስኮ በሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ሞስስ ኮታኔ መታሰቢያ ላይ ጉንጉን አበባ አኖሩ

የደቡብ አፍሪካ ልዑክ በሟቹ የኮሚኒስት መሪ መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን ለማኖር በኖቮዴቪቺዬ መካነ መቃብር መድረሱን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል።

በደቡብ አፍሪካ የብዙሃን አስተዳደር ለማምጣት በተደረገው ትግል የሚታወቁት ሞስስ ኮታኔ ለልብ ህክምና በሶቭየት ህብረት በሄዱበት በ1978 ህይወታቸው አልፏል። እ.ኤ.አ በ2015 ዐፅማቸው ወደ ደቡብ አፍሪካ ተመልሶ በድጋሚ ተቀብሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0