የፓኪስታን ተቀዳሚ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሀገራቸው ከህንድ ጋር የደረሠችውን የተኩስ አቁም ስምምነት አረጋገጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፓኪስታን ተቀዳሚ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሀገራቸው ከህንድ ጋር የደረሠችውን የተኩስ አቁም ስምምነት አረጋገጡ
የፓኪስታን ተቀዳሚ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሀገራቸው ከህንድ ጋር የደረሠችውን የተኩስ አቁም ስምምነት አረጋገጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.05.2025
ሰብስክራይብ

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በበኩላቸው በገለልተኛ ሀገር መጠነ ሰፊ ድርድር ለማድረግ ስምምነት ላይ መደረሱን አስታውቀዋል። 

በሌላ በኩል በሁለቱ ጎረቤት ሀገራት መካከል የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት ቅዳሜ ማለዳ መጀመሩን የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0