ዩክሬን የድል ቀን ተኩስ አቁምን 9 ሺህ 318 ጥሳለች ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬን የድል ቀን ተኩስ አቁምን 9 ሺህ 318 ጥሳለች ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ዩክሬን የድል ቀን ተኩስ አቁምን 9 ሺህ 318 ጥሳለች ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.05.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን የድል ቀን ተኩስ አቁምን 9 ሺህ 318 ጥሳለች ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የዩክሬን ኃይሎች የተኩስ አቁሙ ይፋ ከሆነ በኋላም በሩሲያ ጦር ላይ የሚያካሂዱትን ወታደራዊ እርምጃ እንደቀጠሉ ሚኒስቴሩ ገልጿል።

በሩሲያ ኩርስክ እና ቤልጎሮድ ክልሎች የዩክሬን ወታደሮች የፈፀሟቸው ጥቃቶች፦

🟠 አራት የድንበር ጥሰት ሙከራዎች፣

🟠 22 ጥቃቶች፣

🟠 አንድ የጦር ስለላ።

የዩክሬን ጦር ኃይሎች በጦር ግንባሩ ያካሄዷቸው ጥቃቶች፦

🟠 2 ሺህ 669 የመድፍ፣ ታንክ እና የሞርታር ጥቃቶች፣

🟠 46 የሮኬት ስርዓት ጥቃቶች፣

🟠 6 ሺህ 562 የድሮን ጥቃቶች።

በዚህ ወቅት የሩሲያ ወታደሮች የተኩስ አቁም ስምምነቱን በጥብቅ የተከተሉ ቢሆንም ለዩክሬን ጥሰቶች ተመጣጣኝ ምላሽ መስጠታቸውን ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0