የሱዳን ጦር አዛዥ የድል ቀንን በማስመልከት ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሱዳን ጦር አዛዥ የድል ቀንን በማስመልከት ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን ገለፁ
የሱዳን ጦር አዛዥ የድል ቀንን በማስመልከት ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.05.2025
ሰብስክራይብ

የሱዳን ጦር አዛዥ የድል ቀንን በማስመልከት ለፑቲን መልካም ምኞታቸውን ገለፁ

🟠 አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን በመልዕክታቸው ለሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን መልካም ጤንነት እና ደስታ ተመኝተዋል።

🟠 በፕሬዝዳንቱ መሪነት የሩሲያ ሕዝብ ቀጣይነት ያለው እድገትና ብልጽግና እንዲጎናጸፍም ተመኝተዋል።

🟠 አል-ቡርሃን የሱዳን እና ሩሲያን ተጠናክሮ የቀጠለ ግንኙነት ያወደሱ ሲሆን የጋራ ተግዳሮቶችን ለመፍታት በሁሉም ዘርፎች ትብብርን ለማስፋት ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0