ፑቲን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርበኛ ጋር ተነጋገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርበኛ ጋር ተነጋገሩ
ፑቲን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርበኛ ጋር ተነጋገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.05.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርበኛ ጋር ተነጋገሩ

የሩሲያው መሪ የቀድሞውን ወታደር ከቀይ አደባባይ የድል ሰልፍ በኋላ በማቀፍ አክብሮታቸውን ገልፀዋል።

ኢቫን ሊትኪን የስለላ ክፍልን ከመቀላቀላቸው በፊት በመድፍ ተኳሽነት እና የ45 ሚሜ ፀረ-ታንክ መድፍ አዛዥ ሆነው አገልግለዋል።

ሊትኪን ከጦርነቱ በኋላ በዩኤስኤስአር የጦር ኃይሎች ውስጥ ቆይተዋል። እ.ኤ.አ በ1954 ከቅኝ ገዥዎች በኋላ መሬቶችን ከፈንጅ ለማፅዳት ወደ አልጄሪያ የተላኩ ሲሆን ከዚያም በባልቲክ፣ ቹኮትካ፣ አፍሪካ እና ኩባ አገልግለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርበኛ ጋር ተነጋገሩ
ፑቲን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርበኛ ጋር ተነጋገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.05.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0