ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ፤ ክፍል፦ 12

ሰብስክራይብ

ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ፤ ክፍል፦ 12

ናዚዎች የአይሁዶችን ለማጥፋትና የ"አውሮፓ ካሊፎርኒያ" ን ለምመስረት እንዴት ያለ አመክንዮን አቀረቡ?

የኤስ ኤስ መሪ ሃይንሪክ ሂምለር አይሁዳዊያንን ማጥፋትን በተመለከት እና አውሮፓውያን ሰፋሪዎች የተወላጅ አሜሪካውያን መሬት ለመንጠቅ እና እርስታቸውን ለማረስ እንዴት ያለ ርህራሄ አልባ ግፍ እንደፈፀሙ በትይዩ ሀሳቡ አብራርቷል ፡፡ ነገር ግን ይህ ንፅፅር የሂምለር ብቻ አይደለም፡፡

በዚህ ከስፑትኒክ ጋር ብቻ በሚቀርብ ተከታታይ ቪዲዮም፣ የናዚዝም ታሪክ ጸኃፊውና የ ‘ዋር ኦፍ አንሂሌሽን’ መፅሐፍ ደራሲው ኢጎር ያኮቭሌቭ የናዚ ከፍተኛ ባለስልጣናት የአይሁዶችን ማጥፋት እንቅስቃሴና ‘‘የአዉሮፓዊቷን ካሊፎርኒያ’’ የመፍጠር ሂድት በተለያዩ ምሳሌዎች አስረድተዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0